መልካም74 አምደኞችን ትፈልጋለች

ወርሀዊ መፅሄታችን ባሏት አምዶች ላይ ፅሁፋቸውን ማካፈል ለሚፈልጉ አምደኞች መድረክ መስጠት ትፈልጋለች። በእነዚህ አምዶች ላይ ፅሁፋችሁን በቋሚነት ማስፈር የምትፈልጉ በቴሌግራም ...
ተጨማሪ ያንብቡ

540 ሚሊየን የፌስቡክ መረጃዎች በአማዞን ሰርቨር ላይ ይገኛሉ

ከፌስቡክ የተሰበሰቡ 540 ሚሊየን መረጃዎች በኦንላይ ህዝብ የመረጃ ቋት ላይ እንደሚገኝ አፕጋርድ የተሰኘ የደህንነት ጥናት ተቋም አስታወቀ፡፡ እነዚህ መረጃዎች የሰዎች ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢቫንካ ትራምፕ በኢትዮጵያ ጉብኝት ልታደርግ ነው

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሴት ልጅ እና የዋይት ሀውስ አማካሪ ኢቫንካ ትራምፕ በኢትዮጵያ ጉብኝት ልታደርግ መሆኑ ተሰምቷል። ኢቫንካ ትራምፕ በአውሮፓውያኑ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የግራሚ አዋርድ እጩው ኤርትራዊ ራፐር ተገደለ

ቲኤምዚ ሪፖርት እንዳደረገው በመድረክ ስሙ ኒፕሲ ሀስል በመባል የሚታወቀው ኤርትራዊ ራፐር ኤርምያስ አስገዶም ሎስ አንጀለስ በሚገኘው 'ዘ ማራቶን' በተባለው ሱቁ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

መልካም74 የአማርኛ ዲጂታል መፅሄት 4ኛ እትም ኤፕሪል 1 ይወጣል

ላልፉት 4 ወራት ጠቃሚ መረጃዎችን ወደ አንባብያን በማድረስ ሰፊ ተቀባይነት ያገኘችው መፅሄታችን የፊታችን ሰኞ ፤ ኤፕሪል 1 2019 ዓ.ም 4ኛ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

40 ኪሎ ግራም የሚመዝን ፌስታል የዋጠው አሳ ነባሪ ህይወት አልፏል

ምድራችን ባልተመጠነ የሰው ልጆች እንቅስቃሴ በየግዜው አስጊነቱ እየጨመረ በመጣ ሁኔታ እየተበከለች ትገኛለች። የከባቢ ብክለት መገለጫዎቹ ብዙ ናቸው። መጨረሻው ግን የፍጥረታት ...
ተጨማሪ ያንብቡ

6ኛው የጉማ ፊልም ሽልማት ሊካሄድ ነው

በኢትዮ ፊልም አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄደው የጉማ ፊልም ሽልማት የፊታችን መጋቢት 16 በብሄራዊ ቴአትር ቤት እንደሚካሄድ ለማወቅ ተችሏል። ዘንድሮ ለ6ኛ ግዜ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ናዝራዊትን ታደጉልን – ቤተሰቦችዋ

ወጣት ናዝራዊት በተጠረጠረችበት የአደንዛዥ ዕፅ ማዘዋወር ወንጀል ተይዛ በቻይና ፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋለች ሶስት ወራት ተቆጥረዋል፡፡ በነዚህ ወራትም ቤተሰቦችዋ ናዝራዊትን ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት በቻይና የሞት ፍርድ ስጋት ተጋርጦባታል

ናዝራዊት አበራ የ27 ዓመት ወጣት ስትሆን የኢንጅነሪንግ የት/ት ዘርፍም ምሩቅ ናት። ታድያ ይቺ ወጣት ሰሞኑን በአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ተጠርጥራ በቻይና ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ሩዋንዳ – የእውነት እኩልነት ወይንስ የታይታ?

ሩዋንዳ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ሴቶች ወደ ፖለቲካ ስልጣን በማምጣት በአለም ከፍተኛ አድናቆትን አግኝታለች። የፓርላማውን 60 ፐርሰንት ፣ የካቢኔውን እና የጠቅላይ ...
ተጨማሪ ያንብቡ