6ኛው የጉማ ፊልም ሽልማት ሊካሄድ ነው

6ኛው የጉማ ፊልም ሽልማት ሊካሄድ ነው

በኢትዮ ፊልም አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄደው የጉማ ፊልም ሽልማት የፊታችን መጋቢት 16 በብሄራዊ ቴአትር ቤት እንደሚካሄድ ለማወቅ ተችሏል። ዘንድሮ ለ6ኛ ግዜ የሚካሄደው ይህ የፊልም ሽልማት በ18…