መልካም74 አምደኞችን ትፈልጋለች

መልካም74 አምደኞችን ትፈልጋለች

ወርሀዊ መፅሄታችን ባሏት አምዶች ላይ ፅሁፋቸውን ማካፈል ለሚፈልጉ አምደኞች መድረክ መስጠት ትፈልጋለች። በእነዚህ አምዶች ላይ ፅሁፋችሁን በቋሚነት ማስፈር የምትፈልጉ በቴሌግራም አድራሻ @betsyalpha ወይንም በኢሜይል bettsyalpha@gmail.com…

ኢቫንካ ትራምፕ በኢትዮጵያ ጉብኝት ልታደርግ ነው

ኢቫንካ ትራምፕ በኢትዮጵያ ጉብኝት ልታደርግ ነው

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሴት ልጅ እና የዋይት ሀውስ አማካሪ ኢቫንካ ትራምፕ በኢትዮጵያ ጉብኝት ልታደርግ መሆኑ ተሰምቷል። ኢቫንካ ትራምፕ በአውሮፓውያኑ በያዝነው ወር ላይ በአፍሪካ የአራት…

6ኛው የጉማ ፊልም ሽልማት ሊካሄድ ነው

6ኛው የጉማ ፊልም ሽልማት ሊካሄድ ነው

በኢትዮ ፊልም አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄደው የጉማ ፊልም ሽልማት የፊታችን መጋቢት 16 በብሄራዊ ቴአትር ቤት እንደሚካሄድ ለማወቅ ተችሏል። ዘንድሮ ለ6ኛ ግዜ የሚካሄደው ይህ የፊልም ሽልማት በ18…

ናዝራዊትን ታደጉልን – ቤተሰቦችዋ

ናዝራዊትን ታደጉልን – ቤተሰቦችዋ

ወጣት ናዝራዊት በተጠረጠረችበት የአደንዛዥ ዕፅ ማዘዋወር ወንጀል ተይዛ በቻይና ፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋለች ሶስት ወራት ተቆጥረዋል፡፡ በነዚህ ወራትም ቤተሰቦችዋ ናዝራዊትን ነፃ ለማውጣት ያደረጉት ጥረት ምንም…