ጊዜ የማይሽረው ታላቅነት በኢትዮጵያ የእግር ኳስ መድረክ

ጊዜ የማይሽረው ታላቅነት በኢትዮጵያ የእግር ኳስ መድረክ

ለአመታት የኢትዮጵያውያን ኩራትና ድምቀት ሆኖ የቆየ፣ብዙዎችለስኬቱ ምስክር የሚሆኑለት፣ የስመጥር ኢትዮጵያውያን እግር ኳስ ተጫዋቾች ማረፊያ፣ ዘመኑ ወደኋላ ሲቆጠርበትላንትና ዛሬ መሀከል በውጤቱ የሚኮሩ ብዙ ደጋፊዎችን መፍጠር የቻለባለብዙ…