6ኛው የጉማ ፊልም ሽልማት ሊካሄድ ነው

6ኛው የጉማ ፊልም ሽልማት ሊካሄድ ነው

በኢትዮ ፊልም አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄደው የጉማ ፊልም ሽልማት የፊታችን መጋቢት 16 በብሄራዊ ቴአትር ቤት እንደሚካሄድ ለማወቅ ተችሏል። ዘንድሮ ለ6ኛ ግዜ የሚካሄደው ይህ የፊልም ሽልማት በ18…

ዋናው መተንፈስ ነው

ዋናው መተንፈስ ነው

ቤተልሄም አምባቸው ከተማችን አዲስ አበባ ከግዜ ወደ ግዜ እያደገ ከመጣው የነዋሪዎቿ ቁጥር ጋር ተያይዞ ትክክለኛ የሆነ የቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት ጉዳይ ዋነኛ የከተማዋ ጥያቄ መሆን ከጀመረ…

ሰብዓዊ ምህንድስና

ሰብዓዊ ምህንድስና

ራስን ማበልፀግ ለሁለንተናዊ ጤንነት እና ስኬት ተተኪ የሌለው አስተዋጽኦ እንዳለው የሚያምነው ወጣት ዮፍታሄ ማንያዘዋል የሁለንተናዊ ልህቀት ሚስጥራትን እና ዘዴዎችን ለሌሎች ለማጋራት በማሰብ ክሁል የሁለንተናዊ እድገት…

በሴቶች ብቻ የሚመራው ሬስቶራንት

በሴቶች ብቻ የሚመራው ሬስቶራንት

በላይዓብ ፉድስ ፕሮዳክሽን ኃ.የተ.የግ.ድ. ስራውን ከጀመረበት ግዜ አንስቶ የተለያዩ አለም ዓቀፍ የሆኑ የንግድ ምልክቶችን በሀላፊነት ወደ ኢትዮጵያ በማምጣት ጥራት ያለው እና አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ…

ከመቋሚያ ጀርባ ማን ነበር?

ከመቋሚያ ጀርባ ማን ነበር?

ወጣት ኤልያስ ካላዩ በተወለደባት ደሴ ከተማ የነበረው የልጅነት ግዜ ከአብዛኞቹ የእድሜ እኩዮቹ የተለየ እና በሱስ ውስጥ የነበረ ነበር፡፡ ምንም እንኳን በአካባቢው እንደሱ ያሉ ህይወታቸውን ከሱስ…

የሲዳማዋ ንግስት – ፉራ

የሲዳማዋ ንግስት – ፉራ

ፉራ- ይህ ስም ለሲዳማ ህዝብ እና በዙርያው ላሉ ሌሎች ህዝቦች አዲስ አይደለም፡፡ የንግስት ፉራ ታሪክ ብዙም ሳይወራላቸው ከቀሩ የሀገራችን ታሪኮች መካከል አንዱ ነው፡ ፡ መልካም74…