የመልካም74 3ኛ ቁጥር ለእንባብያን ሊደርስ ነው

የመልካም74 3ኛ ቁጥር ለእንባብያን ሊደርስ ነው

የመልካም74 ዲጂታል መፅሄት 3ኛ ቁጥር ነገ ማርች 1 ፤ 2019 (የካቲት 22 ፤2011) የተለያዩ አዝናኝ፣ አስተማሪ እና ወቅታዊ ጉዳዮችን አካታ ለአንባብያን ትደርሳለች። ሙሉውን ይዘት ከቴሌግራም…

ከጀርባ ማን ነበር?- ከኦዳ አዋርድስ ጀርባ ማን ነበር?

ከጀርባ ማን ነበር?- ከኦዳ አዋርድስ ጀርባ ማን ነበር?

የተለያዩ የጥበብ ስራዎችን እያወዳደሩ የሚሸልሙ የውድድር መድረኮች በሀገራችን ብቅ ብቅ ማለት ከጀመሩ ውለው አድረዋል:: በውድድሮቹም በርካታ የጥበብ ባለሙያዎች ሲበረታቱ ፤ ለስራቸውም እውቅና ሲሰጣቸው ታዝበናል:: ከእነዚህ…

አሴና

አሴና

ቤተልሄም አምባቸው በኦሮሞ ባህል ውስጥ አምስት አይነት የጋብቻ ስርአቶች አሉ፡፡ ሁሉም ደግሞ የየራሳቸው ወግ እና ስርዓት አላቸው:: ናቃታ ወይም ማጨት ፤ ቡቲ ወይም ጠለፋ ፤…

ፋኖስ ዲዛይንስ

ፋኖስ ዲዛይንስ

ቤተልሄም አምባቸው ለስጦታ ተብሎ የተሰራ የመብራት ማስጌጫ የብዙዎችን ቀልብ መሳብ ሲጀምር እና “ለኔም ይሰራልኝ” የሚሉ ጥያቆዎች እየበረቱ ሲመጡ ለፋኖስ ዲዛይንስ ወደ ስራ መግባት መንገድ ከፈቱ፡፡…

የምድራችን ካንሰር

የምድራችን ካንሰር

የሲጋራ ማጣርያ ፊልተሮች በየዓመቱ በብዛት ወደ ከባቢያችን ከሚገቡ የቆሻሻ አይነቶች መካከል በቀደምትነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ ነገር ግን ምድራችን ላይ የሚያስከትሉትን ጉዳት በተመለከተ ሲነገር አናደምጥም፡፡ እነዚህ ለምድራችን…

ቢጫዋ ንቅናቄ

ቢጫዋ ንቅናቄ

ቤተልሄም አምባቸው አበራሽ ሀይላይ ባለትዳር ስትሆን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥም ዘለግ ላለ ግዜ በበረራ አስተናጋጅነት ስትሰራ ቆይታለች፡፡ በስራዋ ምስጉን ከመሆንዋም ባሻገር ከስራ አጋሮችዋ ጋር ያላት…

ኢነርዚል ሬጌ-ሮቢክስ

ኢነርዚል ሬጌ-ሮቢክስ

የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማድረግ የተስተካከለ ቁመና እንዲኖረን ከማስቻሉም ባሻገር የተስተካከለ የጤና ሁኔታ እንዲኖረን ይረዳናል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በሰውነታቸን በተለያዩ ምክንያቶች የሚፈጠሩ የጤና እክሎችን እንድንቆጣጠር ያግዘናል፡፡ የኢፌዴሪ…

ሴታዊት ማንናት?

ሴታዊት ማንናት?

ቤተልሄም አምባቸው በሀገራችን ኢትዮጵያ እየተስፋፋ የመጣውን የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል ብሎም ስለችግሩ ስፋት ግንዛቤ ለማስጨበጥ ብለው የተቋቋሙ በርካታ ድርጅቶች አሉ:: ከነዚህም ድርጅቶች መካከል አንዷ የሴታዊት እንቅስቃሴ…

ከቤቲ ጂ ወገግታ አልበም ጀርባ ማን ነበር ?

ከቤቲ ጂ ወገግታ አልበም ጀርባ ማን ነበር ?

ቤተልሄም አምባቸው በአፍሪካ ከሚደረጉ የሙዚቃ እና ሙዚቀኞች ሽልማቶች መካከል አንዱ እና ትልቁ አፍሪማ ነው:: ይህ የሙዚቃ ሽልማት የምርጫው ሂደት ረጅም ፤ ዳኞቹም አለም አቀፍ እና…