መልካም74 የአማርኛ ዲጂታል መፅሄት 4ኛ እትም ኤፕሪል 1 ይወጣል

News

ላልፉት 4 ወራት ጠቃሚ መረጃዎችን ወደ አንባብያን በማድረስ ሰፊ ተቀባይነት ያገኘችው መፅሄታችን የፊታችን ሰኞ ፤ ኤፕሪል 1 2019 ዓ.ም 4ኛ እትሟን ይዛ ወደ እናንተ ውድ አንባብያን ትደርሳለች።

በተለይም በዚህ እትማችን የጎፈሬ ፕሮጀክት ሀሳብ አመንጪ ከሆነው የፊልም ባለሙያ ጋር ሰፊ ቆይታ አድርገናል። ባለሙያውም በፕሮጀክቱ ዙርያ በሰጠው የመጀመርያው ሙሉ ቃለ መጠይቅ ላይ ስለ ፕሮጀክቱ እና ተያያዥ ጉዳዮች አውርቶናል።

መፅሄቷን ከቴሌግራም ቻናላችን በተጨማሪ በ www.melkam74.com ድረ-ገፅ ላይ ማግኘት ይቻላል።

መልካም74©

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *